☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية
ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን!
ለአስተያየት @nuugaa

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ረመዳን ክፍል 1
----------

ያማረ ቆይታ ስለ ረመዳን ከ ኡስታዝ ሰልሰቢል ዙመካን ጋር
-----
ይህን ቪዲዮ አጣጥሙት ሙሉውን ደግሞ ከዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል!

https://youtu.be/qLj0ViaEZ4Y

----------
©️ ሁዳ መልቲሚዲያ


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ይህ ክርስቲያን ወገናችን ስለ ሙስሊሞች የሚናገረውን ስሙት!!


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ፕሬዝደንት የክብር ዶክተር ሸይኽ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋ
ውዱ ነብያችን (ሰ. ዐ.ወ) ሲነኩ ከልባችን የምንታመም ቢሆንም ችግሩን የምነፈታው ግን በህጋዊ አግባብ ነው ብለዋል
۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ youtube
https://youtube.com/@huda4eth?si=O8BRXiM54B2AFeHA
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የዚህን ሰው አካውንት ማዘጋት እንዴት ይክበደን??

በሉ ሁላችሁም ሪፖርት አድርጉ

ሪፖርት አደራረጉን በቪድዮ!

3.9k 1 16 19 80

#የጥላቻ ንግግርን በተመለከተ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ


የነብዩ ጠላቶች
በኡስታዝ ኢልያስ አህመድ


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አባካችሁ አናስተባብል!


እኔም እፎይ ነኝ ማለት ምን ማለት ነው?
---------------------
አንድ በስርቆት ሀገር ያስፈታ ሌባ ተይዞ ለፍርድ ሊቀርብ ሲል ጉዳዩን ያልተረዱ ጥቂቶች "ንፁሁን ሰው ሌባ ብለው ሊፈርዱበት ነው!" ብለው ወሬ በመንዛታቸው "ሀገሬው እኔም ሌባ ነኝ" የሚል አድማ ማስነሳቱ ትክክል ይሆናል ወይ?

አዲት ጋለሞታ የሀገሬውን ባለትዳር በማማለል በማስሸፈቷ የተነሳ ለፍርድ ትቅረብ ሲባል ጉዳዩን በቅጡ ያልተረዱ ጥቂቶች "ንፁኋን ልጅ ጋለሞታ ብለው ሊፈርዱባት ነው!" ብለው ወሬ ስለነዙ መንደሬው "እኔም ጋለሞታ ነኝ" የሚል አድማ ማንሳቱ ልክ ይሆናል ወይ??

እፎይ በሶሻል ሚዲያ የሚያስተላልፈው መልክት የኦርቶዶክስን እምነት የሚያስተምር ሳይሆን በሀይማኖቱ ስም ተደብቆ እስልምናን በፀያፍ ቃላት የሚሳደብ በብልግና የተሞላ የዱርዪ ስራዎችን የሚያቀርብ ልጅ ነው። ሀይማኖተኝነት እኮ ስነስርአት ነው። በርካታ ሀይማኖተኛ ኦርቶዶክስ ጓደኞች አሉን! ሀይማኖት ያስተማራቸው ስነምግባርን መሆኑን ታይባቸዋለህ!! ሰው ሀይማኖተኛ ሲሆን ስነምግባርም ይኖረዋል! እፎይ ግን እንኳንስ ሀይማኖተኛ ሊሆን ቀርቶ የለየለት ዱርዪ ነው። በሶሻል ሚዲያ ፀያፍ ቃላትን እየተጠቀመ ነብይን የሚሳደብ፣ አፉ በብልግና ቃላት የተጨማለቁ ዱርዪ እንጂ ሀይማኖተኛ አይደለም።

ታዲያ አንድ ኦርቶዶክስ መጥቶ "እኔም እፎይ ነኝ!" ሲል ምን እያለ ነው? ጉዳዩ ከሁለት ምርጫ አይወጣም!!

1, የሀይማኖቱ አስተምሮ እንደ እፎይ በብልግና የተሞሉ ፀያፍ ንግግሮችን ማስተላለፍና በስነምግባር የዘቀጠ ባህሪ ማሳየትን ነው ማለትን ነው።
ይህ ደግሞ እንኳንስ በቤተ እምነቱ ደረጃ ቀርቶ እኛ እንኳ እንደ ሙስሊም ስለ ኦርቶዶክስ ብንጠየቅ "ይህን አያደርጉም" ብለን የምንለው ምርጫ ነው።

2, እፎይ ኦርቶዶክስ ስለሆነ ብቻ የሚያስተላልፈውን መልክት ሳያስተውሉ በጭፍን እየተከላከላችሁለት ነው።
ይህኛው አማራጭ ላይ ከሆናችሁ የምንመክረው ከስሜታዊነት ውጡና የልጁን ማንነት ሚዲያው ላይ ቆም ብላቸሁ ፈትሹትና ተረዱት! ያን ግዜ በጋራ የምናወግዘው ግለሰብ ሆኖ ስለምታገኙት ከጎናችን ትቆማላችሁ!!

በስተመጨረሻም በደፈናው "እኔም እፎይ ነኝ" የሚለው መፈክር አብሮት ብዙ መዘዞች እንዳሉት እወቁ!
"እኔም ዱርዪ ነኝ"
"እኔም ባለጌ ነኝ"
"እኔም ፀያፍና የብልግና ቃላት ለመጠቀም የማላፍር ደፋር ነኝ"
እኔም ተሳዳቢ ነኝ" ወዘተ... ማለትን በውስጡ የያዘ መፈክር ላይ ናችሁ!!

እንደቤተ እምነት "እኔም እፎይ ነኝ.." ማለት ደግሞ መዘዙን ቤተ እምነቱ በደምብ ያላጤነው መሆኑን ያሳብቃል!!

እናም እናነተ እፎይ አይደላችሁምና ተረጋግታችሁ ጉዳዩን ከነ መዘዙ በደምብ አጢኑት!!

ሁዳ መልቲሚዲያ / Huda Multimedia


እኔም እፎይ ነኝ...???


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
فوالله كاد قلبي يطير!!!!
ኢስላምን እንደሚገባው የበላይነት ለማድረግ መልፋት ሲገባን ስጋዊ ስሜታችንን ለማሟላት ስንሯሯጥ የበታችነታችን ተረጋግጧል! በይፋም መሞታችንም ተበስሯል....


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ዑምራ ክፍል 7
----------

ያማረ ቆይታ ስለ ዑምራ አደራረግ ከ ኡስታዝ አብዱሰላም አህመድ ጋር
-----
ይህን ቪዲዮ አጣጥሙት ሙሉውን ደግሞ ከዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል!

https://youtu.be/rSZdTYChs3g

----------
©️ ሁዳ መልቲሚዲያ


በነገው ዕለት የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በሀገረ አቀፍ ደረጃ ለሚካሄደው የቁርዓን ውድድር ክ/ከተማውን የሚወክሉ ተወዳዳሪዎችን ለመለየት በቢላል መስጂድ ላይ የቁርዓን ውድድር ያካሂዳል።
የዕረፍት ቀናችንን በተከበረው ረመዳን የአላህን ቃል በማዳመጥ እናሳልፍ ሁላችንም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ቢላል መስጂድ እንገናኝ።

Huda Multimedia


በኮርዶቫ እና ነፍራህ ትምህርት ቤት አማካኝነት ረመዳንን በተመለከተ ለተማሪዎች የዳዕዋ ፕሮግራም ተካሄደ።

- ሀሩን ሚዲያ፣ የካቲት29/2017

በኮርዶቫ ነፍራህ ትምህርት ቤት አማካኝነት "የነገ ወጣቶች" በሚል ርዕስ ለተማሪዎቹ ረመዳንን የተመለከተ የዳዕዋ ፕሮግራም በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

በፕሮግራሙ ላይ የተለያዩ መሻይሆች እና ኡስታዞች ተገኝተው ለተማሪዎቹ ዳዕዋ ያደረጉ ሲሆን ረመዳንን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በኢስላማዊ ህይወታችን ላይ ከረመዳን በኋላም  ቀጣይነት ያለው ኢባዳ የምንለማመድበት እና ራሳችንን የምናጠናክርበት ወር መሆኑም ተገልጿል።

ወጣቶች (ተማሪዎች) የነገ ሀገር ተረካቢ ዜጋ በመሆናቸው ጊዜያቸው በአግባቡ ሊጠቀሙበት እንደሚገባ እና በታላቁ የረመዳን ወር በሶሻል ሚዲያና በአልባሌ ቦታዎች ጊዜያቸውን ከማባከን ይልቅ በቁርአን እና በተለያዩ ኢባዳዎች መጠናከር እንደሚገባም ተገልጿል።

በሁለቱ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በተዘጋጀው የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ ሸይኽ ሙሀመድ ሓሚዲን ተገኝተው ለተማሪዎቹ ጾምን በተመለከተ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን ከተማሪዎቹ ለተነሱ የተለያዩ ጥያቄዎችም ምላሽ እና ማብራሪያ (ፈትዋ) ሰጥተዋል።

በፕሮግራሙ ላይ አዝናኝ ውድድሮች እና ለፕሮግራሙ መሳካት አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት የእውቅና ሰርተፍኬት የተሰጠ ሲሆን የዳዕዋ ፕሮግራሙ በቁርአን ተከፍቶ የመዝጊያ ስነስርአቱም በቁርአን ተጠናቋል።

© ሀሩን ሚዲያ


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ዑምራ ክፍል 6
----------

ያማረ ቆይታ ስለ ዑምራ አደራረግ ከ ኡስታዝ አብዱሰላም አህመድ ጋር
-----
ይህን ቪዲዮ አጣጥሙት ሙሉውን ደግሞ ከዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል!

https://youtu.be/rSZdTYChs3g

----------
©️ ሁዳ መልቲሚዲያ


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ዑምራ ክፍል 5
----------

ያማረ ቆይታ ስለ ዑምራ አደራረግ ከ ኡስታዝ አብዱሰላም አህመድ ጋር
-----
ይህን ቪዲዮ አጣጥሙት ሙሉውን ደግሞ ከዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል!

https://youtu.be/rSZdTYChs3g

----------
©️ ሁዳ መልቲሚዲያ


ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በአስኮ ሰላም መስጂድ መስጂድ❗️

⚡️ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም

🎙 ኡስታዝ ሁሴን አለሙ


🗓 እሁድ 30/06/2017 ከአስር ሰላት በኃላ

⚠️ሴቶችንም ወንዶችንም ይመለከታል❗️❗️❗️

🔖ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

ሼር በማድረግ ላልደረሰው ያድርሱ!


ኩኑዝ... የማንነት እነፃ
ልዩ የሙሀደራ መድረክ በኡሙ አይመን መስጂድ (አለም ባንክ)

هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلنَّاسِ وَهُدࣰى وَمَوۡعِظَةࣱ لِّلۡمُتَّقِینَ

🔖 ለመመለሻው ቀን መዘጋጀት
الإستعداد ليوم المعاد

🌟 በኡስታዝ ሙሀመድ ሐሰን ማሜ


🔖 ቁርአናዊ አስተውሎ (ሱረቱል ዓስር)
تأملات في سورة العصر

🌟 በኡስታዝ ሙሀመድ አረቦ


እሁድ የካቲት 30 / 2017 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ አለም ባንክ አካባቢ በሚገኘው በአዲሱ የኡሙ አይመን መስጂድ


ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
t.me/merkezuna


ታላቅ የረመዷን ስጦታ
የፊታችን እሁድ በ30/06/2016 አንሷር መስጂድ በተላላቅ መሻኢኮች ደምቆ ይውላል።
መሰናዶው የተሰናደው በወራደው መጅሊስ እና በወረዳው ወጣት ሊግ✅
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል‼️

20 last posts shown.