የአዲስ አበባ የመጀመሪያውን መስጂድ ሊያፈርሱ ነው....
አዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ አቧሬ አካባቢ ወይም ቤተ መንግስት ጀርባ ላይ በአድዋ ጦርነት ጀብድ ለሰሩት ወሌ ሙሀመድ አጤ ሚኒሊክ በሽልማት መልክ መኖሪያ ቤትና መስጅድ ተበርክቶላቸው ነበር። በዚህም በአዲስአበባ የመጀመሪያ መስጅድ ለመሆን በቅቷል። በዚህም ቤቱና መስጅዱ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ይወል ሀብት ከሙስሊም ውጭ ለሆነውም የጋራ ቅርስ ነው።
ዛሬ በጠዋት የቤቱን ቆርቆሮ አፍራሽ ግብረ-ሀይል አንስቶታል። እንዲህ አይነት ታሪካዊ ቅርስ ሊያፈርሱ ይቅርና ቢያንስ ተቋምን ማናገርና መመካከር የግድ ነበር። ነገር ግን በድፍረት ይህን ጥንታዊ መስጂድ ደፍረዋል።
ስለዚህ የሚመለከተው አካል ትኩረት ሰጥቶ መከታተተል አለበት ስንል እናሳስባለን