Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የዒልም ፈላጊዎች በዑለማእ ዙሪያ መሰባሰብን የሚወዳደር ስብስብ የለም!
ሸኽ ሷልህ አል ዑሶይሚ
ነገስታት ዙሪያ መቀመጥ
ሀብታሞች ዙሪያ መቀመጥ
ባለስልጣናት ዙሪያ መቀመጥ
ይህን ሁሉ የሚበልጠው በዑለማእ ዙሪያ መቀመጥና ከንግግራቸው መማር ነው!!
ምክንያቱም በዑለማእ ዙሪያ መቀማመጥ የነብያት ውርስ ነው!! ነብያት ለተከታዮቻቸው ያስተላለፉትን እውቀት ሲወርድ ሲዋረድ የምታገኘው ከዑለማእ በመቀማመጥ ብቻና ብቻ ነው!!!