Fias 777 ተዘጋ! || Ethiopia | Sefu on EBS | donkey tube | fias77 | Workxon | HDU | BreakThrough
ይህ ቪድዮ ኢትዮጵያ ውስጥ multi level marketing እየተጠቀሙ ያሉ ድርጅቶችን ሴራ እና ተንኮል በ አንድ ታሪክ የሚያጋልጥ ነው፣ እናንተም ቪድዮውን አይታችሁ ከወደዳችሁት ላይክ ካልወደዳችሁት ደግሞ ሼር 😂 በማድረግ እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል።
ይህ ቪድዮ ጥቅማችሁ የነካባችሁ መስሎ ከታያችሁ ምንም ላደርግ አልችልም ይቅርታም አልጠይቃችሁም ምክንያቱም የ ቪድዮው አላማ እናንተን ማጋለጥ ስለሆነ።