~እራስህን ፈትሽ!
ሰው ግን ምን ነካው ብለን የምንደነግጥባቸውን አንዳንድ ጥፋቶች ቆም ብለን ብናስተነትንና ራሣችንን ብንገመግም እኮ በራሣችን ውስጥ ጭምር እናገኛቸዋለን ።
አሏሁል ሙስተዓን።
@ibrahim_furii