Electronic learning Management system (e-LMS) ዙሪያ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡
----
መጋቢት 1/2017ዓ.ም፤እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ኢ-ለርኒንግ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ከአይ.ሲ.ቲ ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር የ Electronic learning Management System (e-LMS) ለዩኒቨርሲቲው መምህራን ስልጠና መስጠት ጀምሯል፡፡
ስልጠናውን ያስጀመሩት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ኢ-ለርኒንግ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ይርጋ ያየህ(ዶ/ር) እንደገለጹት ስልጠናው በዋናነት የዩኒቨርሲቲው መምህራን በዲጅታል ትምህርት ዘርፍ የተሻለ ዕውቀት እንዲይዙ ለማደረግ በ3ዙር የሚሰጥ ስልጠና መሆኑን ተናግረዋል፡፡
ዳይሬክተሩ አያይዘውም በመጀመሪያው ዙር the Nature of Online Learning, introducing Injibara University’s e-LMS, Introduction about e-learning program/courses, creating Learning Contents and design activities በሚሉ ርዕሶች ዙሪያ የጽንሰ ሀሳብ እና የተግባር ስልጠናዎች እንደሚሰጡም ተናግረዋል፡፡
ስልጠናውን የሚሠጡት መምህር ይርጋ ያየህ(ዶ/ር)፣ መምህር ባንታለም ደርሰህ(ዶ/ር)፣ መምህር ዘለቀ ወርቅነህ(ረ/ፕሮፌሰር) እና አዱኛ አለበል ሲሆኑ ከሁሉም ኮሌጆች ለተውጣጡ መምህራን ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት ይሰጣል፡፡