︎
ᶠᵒʰᵃᵐ
አንዳንዴ ለወደፊት ሚስቴ ሳላውቃት
ዱዐ አረግታለው🥰
አላህ ኢማን አንዲሰጣት....
ውበት እንዲጨምርላት....
ሂወቷ እንዲስተካከልላት...
ሁሌም ደስተኛ እንድትሆን ምናምን
እና ምን ማለት ፈልጌ ነው መሰለሽ....
በሂወትሽ ላይ ቅፅበታዊ ለውጥ ካየሽ ሃላሌ አንቺ ነሽ ማለት ነው 😎😁
@Islamisthis
ᶠᵒʰᵃᵐ
አንዳንዴ ለወደፊት ሚስቴ ሳላውቃት
ዱዐ አረግታለው🥰
አላህ ኢማን አንዲሰጣት....
ውበት እንዲጨምርላት....
ሂወቷ እንዲስተካከልላት...
ሁሌም ደስተኛ እንድትሆን ምናምን
እና ምን ማለት ፈልጌ ነው መሰለሽ....
በሂወትሽ ላይ ቅፅበታዊ ለውጥ ካየሽ ሃላሌ አንቺ ነሽ ማለት ነው 😎😁
@Islamisthis