✍ አንድ ቀን ውዱ ነቢያችን ሙሐመድ ﷺ አለቀሱ !
ሶሀቦችም ለምን ያለቅሳሉ ያረሱለላህ?
ነብያችንም ﷺ ወዳጆቼ ናፍቀውኝ
ሶሀቦች እኛ ወዳጆቾ አይደለንም እንዴ ያረሱለላህ?
ነብያችን ﷺ አይ እናንተማ ጓደኞቼ ናችሁ !
ወዳጆቼ ግን ከእኔ በኃላ የሚመጡ እኔን ሳያዩ በእኔ የሚያምኑ ህዝቦቼ ናቸው።
ናፍቀናቸው ባለቀሱት ነብይ ላይ ሰለዋት አውርዱ።
﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ».