ያልጠበኩት ነዉ
ታታሪዋ ሀሳቧን ለመግለጽ ፣ ካሰበችበት ለመድረስ እንዲሁም አቻወቿን ለመደገፍ ወደኋላ የማትለዋ የሀዋሳዋ ሃና ጌራወርቅ ከዩንቨርሲቲ የተመረቀችዉ በጥሩ ውጤት ቢሆንም በስራ ፍለጋ ወቅት ያጋጠማት የጠበቀችው አልነበረም ምን አጋጠማት? እንዴትስ አለፈችው? ሙሉ ታሪኳን ከራሷ አድምጡ...