Forward from: Minda Girma Law Office ምንዳ ግርማ ህግ ቢሮ
#የፌዴሬሺን_ምክር_ቤት_ውሳኔ_በዐይነ_ስውራን_ጉዳይ
ፌ/ም/መ/ቁ. 019/08
"የዳኝነት ሥራ ተፈጥሯዊ ባሕርይ ማየት የተሳናቸው ሰዎችም ተመጣጣኝ ማመቻቸት ከተደረገላቸው ሊሠሩ የሚችሉት ሙያ ስለሆነ 'ማየት የተሳናቸው ሰዎች የዳኝነት ሥራን መሥራት አይችሉም' የሚል ልማዳዊ አሠራርን በመከተል ከዳኝነት ዕጣ ድልድል ውጭ በማድረግ በዐቃቤ ሕግነት የመመደብ ውሳኔ ማየት የተሳናቸው ሰዎች በመረጡት ሙያ የመሰማራት እንዲሁም ሕገ መንግሥታዊ የእኩልነት መብታቸውን የሚጋፋ ስለሆነ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 41(2)፣ 25 እና 9(1) መሠረት ተፈጻሚነት የለውም።" -የፌደሬሽን ም/ቤት የሕገ መንግሥት ትርጉም ውሳኔ ሰጥቷል።