ወጣት ነህን?
ወጣት በመሆንህ ገና ብዘለ ዘመን አለኝ እድሜዬ ገና ነው ብለህ አትተማመን። ተለክቶ የታወቀ ቀሪ ጊዜ ያለህ አድርገህም አታስብ። "የጌታ ቀን ድንገት እንደ ሌባ በሌሊት ይመጣልና" 1ኛ ተሰ 5፥2
ስለዚህ ምክንያት የዕድሜያችንን መጨረሻ አስቀድመን እንድናውቀው አደረገ ይህም ከዛሬዋ ዕለት ጀምሮ በትጋት ዝግጅታችንን እንጀምር ዘንድ ነው።
በለጋ ዕድሜያቸው ሲቀጩ በየጊዜው አታይምን? ስለዚህም ሲራክ ሲመሰክር እንዲህ ብሏል:- "ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ አትዘገይ ከዛሬ ነገ እመለሳለው እያልክ ቀጠሮ አትቅጠር" ሲራ 5፥8
ዛሬ ነገ እመለሳለው ስትል አንድ ቀን ባቋራጭ እንዳትወሰድ!!
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ