ክፉ ሐሳብን እንዴት ማሸነፍ እንችላለን??
አባ እንጦንስ በገዳም በነበረበት ጊዜ በሐልዮ(በሀሳብ) ሀጢያት ይጠቃ ነበር።
በዚህ ጊዜ እንዲ ብሎ ይጸልያል
"ጌታዬ ሆይ እኔ ልድን እወዳለኹ ይሁን እንጂ እነዚህ ክፉ ሀሳቦች ሊተውኝ እና ሊለቁኝ አልቻሉም በመከራ ውስጥ ስሆን ምን ላድርግ? እንዴትስ ልድን እችላለኹ?" በማለት ይፀልያል!!
ከጥቂት ደቂቃዎች ቡኋላ ጸሎቱን ጨርሶ ከበዓቱ ሲወጣ የእግዚአብሔር መላእክ መነኩሴ መስሎ ቁጭ ብሎ ሥጋጃ ሲሰራ ይመለከታል። ያ መነኩሴ ጥቂት ሲሰራ ከቆየ ቡኋላ ስራውን አቋርጦ ይነሳና መጸለይ ይጀምራል። ጸሎቱን እንደጨረሰም መልሶ ወደ ወደ ስራው ሰሌን መታታቱን ይቀጥላል።
በዚህ ጊዜ መልአኩ "እንዲህ ካደረክ ትድናለህ!" ብሎት ተሰወረ!!
አባ እንጦንስም ከዚህ ቡኋላ ከዚህ ሀጢያት ሊድን ችሏል!!