Forward from: 👉""ኑማ ሰለፎችን እንስማቸው ""👈
👇👇👇👇👇👇
👉 እስኪ ቢላሂ አለይኩም ዶሩራ የማይሆነውን ፣ኺላፍ የማያስተናግደውን ሁሉ አግበስብሰን ስሜታችንን የሚስማማን ሁሉ እየሰራን ምን ቀረን??
👉 ይህን ሁሉ ከኢኽዋን ፣ከጀምዕይ ሰፈር ልክ እንደ ሀላል ሲሰራበት ሢፈቀድ ታገኘዋለህ ።
® ተቀላቅሎ መማር - ዶሩራ
® ሪባ ባንክ ቤት መስራት -ዶሩራ
® ፍርድ ቤት መስራት- ዶሩራ
®ጀምእያ ማውጣት -ዶሩራ
® ከቢድአ ባለቤቶች ጋ መጅሊስ መስራት -ዶሩራ
® ሳያቅ ሽርክ የሚሰራ ሙስሊም ነው -ኺላፍ አለበት
® ፂምን ማሳጠር -ኺላፍ ያለበት ነው ይቻላል
® ኒቃብ መልበስ -ሱናነው የፈለገ ይልበስ
® ፎቶ ቪድዮ መነሳት-ኺላፍ አለበት
® ቲቭ ላይ ፏ ብሎ መቅረብ -ኺላፍ አለበት
® ከሙብተድዕ ጋ መስራት -ኺላፍ አለበት ይቻልላ።
:
:
:
:
:
ኧረ ስንቱን አቦ አላሁ ሙስተዓን!!
https://t.me/menhajuselef
https://t.me/menhajuselef
https://t.me/menhajuselef
👉 እስኪ ቢላሂ አለይኩም ዶሩራ የማይሆነውን ፣ኺላፍ የማያስተናግደውን ሁሉ አግበስብሰን ስሜታችንን የሚስማማን ሁሉ እየሰራን ምን ቀረን??
👉 ይህን ሁሉ ከኢኽዋን ፣ከጀምዕይ ሰፈር ልክ እንደ ሀላል ሲሰራበት ሢፈቀድ ታገኘዋለህ ።
® ተቀላቅሎ መማር - ዶሩራ
® ሪባ ባንክ ቤት መስራት -ዶሩራ
® ፍርድ ቤት መስራት- ዶሩራ
®ጀምእያ ማውጣት -ዶሩራ
® ከቢድአ ባለቤቶች ጋ መጅሊስ መስራት -ዶሩራ
® ሳያቅ ሽርክ የሚሰራ ሙስሊም ነው -ኺላፍ አለበት
® ፂምን ማሳጠር -ኺላፍ ያለበት ነው ይቻላል
® ኒቃብ መልበስ -ሱናነው የፈለገ ይልበስ
® ፎቶ ቪድዮ መነሳት-ኺላፍ አለበት
® ቲቭ ላይ ፏ ብሎ መቅረብ -ኺላፍ አለበት
® ከሙብተድዕ ጋ መስራት -ኺላፍ አለበት ይቻልላ።
:
:
:
:
:
ኧረ ስንቱን አቦ አላሁ ሙስተዓን!!
https://t.me/menhajuselef
https://t.me/menhajuselef
https://t.me/menhajuselef