በአለም አቀፍ ህጎች እና ስምምነቶች የታጨቀ የሰበር ውሳኔ
***
#danielfikadu
Case summary- የሰ/መ/ቁ 193292 – በንግድ ምልክት ምዝገባና ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 501/98 አንቀጽ 3 ሥር የተመለከተው “የእንካ ለእንካ” መርህ (principle of reciprocity) ሊተረጎም የሚገባው ሌላው ሀገር ለዜጎቹ የሚያደርገውን የንግድ ምልክት ምዝገባና ጥበቃ ለኢትዮጵያዊያን የማያደርግ ከሆነ “የውጭ ሀገር ሰዎች” በኢትዮጵያ የንግድ ምልክታቸው እንዲመዘገብና ጥበቃ እንዲደረግላቸው ለመጠየቅ እንዲሁም የተያያዥ መብቶች ተጠቃሚ ሊሆኑ አይችሉም።
በመዝገቡ የተጠቀሱ / የተነሱ አለም አቀፍ ህጎችና ድንጋጌዎች – ከአእምሯዊ ንብረት መብት እና በልዩ ሁኔታም ከንግድ ምልክት ጋር በተያያዘም የ WTO እና TRIPS ስምምነት፤ እንዲሁም የበርን ኮንቬንሽን (Berne Convention)፣ የፓሪስ ኮንቬንሽን (Paris Convention)፣ እና የማድሪድ ፕሮቶኮል (Madrid Protocol)፣ አለም አቀፍ ፍ/ቤት መቋቋሚያ ሕግ (Statute of International Court of Justice)፣ አለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መግለጫ (UDHR)፣ አለም አቀፍ የኢኮኖሚ የማህበራዊና ባህላዊ ስምምነት ሰነድ (ICESCR)፣ “ንግድ ነክ የሆኑ የአእምሯዊ ንብረት ስምምነቶች” (Trade Related Intellectual Properties Agreement – በአጭሩ “TRIPS Agreement”)