Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በግልጽ እንደሰፈረው ገዢ የሆነ ወገን የገዛውን ንብረት በተመለከተ ሻጭ ያንን ንብረት ሲያፈራ የገቢው ምንጭ ምን ነበር፣እንዴት አፈራው፣ያፈራው ንብረት በህጋዊ መንገድ ነወይ? የሚለውን ማረጋገጥ እንደሚገባ በግልጽ መቀመጡን አዩዘሀበሻ ተመልክቷል። ስለዚህ ህጋዊ መሆኑን ማለትም ቤቱ በስሙ መሆኑን/ካርታ እና ፕላን በስሙ መሆኑን/ ወይንም የተሽከርካሪ ንብረት ሊብሬ በስሙ መሆኑን ብቻ አይቶ ግዢ መፈፀም በገዢ ላይ ኪሳራ ሊያስከትል እንደሚችል ይደነግጋል። ስለዚህ ገዢ የሆነ ማን...
TikTok | Make Your Day