የመቐለው ሁለተኛው የ5 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ተሸለመ!
በሙያው ጂኦሎጂስት ሲሆን በወር በሚያገኛት ደመወዝ ቤተሰቡን ያስተዳድራል ፡፡ እኔ ስለ ሎተሪ የማውቀው በአባቴ ነው ማለትም አባቴ ሁል ጊዜ ሎተሪ ሲገዛ አየው ነበር ከኪሱ ሎተሪ አይጠፋም እኔም አልፎአልፎ መሞከር ጀመርኩ እና ድንገት በቆረጥኩት የእንቁጣጣሽ ሎተሪ የ5 ሚሊየን ብር ዕድለኛ አድርጎኛል ሲል ይገልጻል ወጣት የማነ ተካ ፡፡
ዕድለኛው ወጣት የማነ ተካ የመቐለ ከተማ ነዋሪ ሲሆን ከእንቑጣጣሽ ሎተሪ 2ኛው ዕጣ በሁለት ቲኬቶች የ5 ሚሊየን ብር ተሸላሚ በመሆን በመቐለ ከተማ በህዝብ ፊት ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ቼኩን ተረክበዋል ፡፡
https://t.me/lottery_service01
#nationallottery #lottery #admaslottery #admas #admasdigitallottery #digitallottery #lotery #loterry #ብሄራዊሎተሪ #ሎተሪ #አድማስሎተሪ #አድማስ #የኢትዮጵያብሄራዊሎተሪ #ethiopiannationallottery #ethiotelecom #tikvah #ብሄራዊ #national #ethiopia #ethiopian #regularlottery #regular #regularloterry #loteri #መደበኛሎተሪ #መደበኛ #እንቁጣጣሽሎተሪ #እንቁጣጣሽ #ልዩሎተሪ #ዝሆንሎተሪ #የገናስጦታ #ትንሳኤሎተሪ #ሎተሪአገልግሎት #የብሄራዊሎተሪ #ብሄራዊሎተሪአገልግሎት #ዕጣ #እጣ #የእጣ_ቁጥሮች #እጣ_አወጣጥ