14 ጊዜ የሎተሪ እጣ የወጣላቸው እድለኛው ኢትዮጵያዊ!
በኢትዮጵያ የሎተሪ እጣ ታሪክ በተደጋጋሚ የሎተሪ እጣ አሸናፊ በመሆን አቶ መሀመድ አብደላን የሚስተካከላቸዉ የለም፡፡ የጎንደር ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ መሀመድ አብድላ 14 ጊዜ የሎሪ እጣ አሸናፊ መሆን ችለዋል፡፡ አቶ መሀመድ ከብር 500 ጀምሮ እስከ 750 ሽህ ብር ድረስ በተላያዩ ጊዜያት 14 ጊዜ በመሸለም በኢትዮጵያ የሎተሪ ታሪክ ቀዳሚ መሆን ችለዋል፡፡
#national_lottery #lottery_service #ethiopian_lottery #admas_lottery #lottery #loterry #ብሄራዊ_ሎተሪ #አድማስ_ሎተሪ #ሎተሪ #ethio_telecom #telebirr #ኢትዮ_ቴሌኮም #ቴሌብር