በድጋሜ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላም፣ የመተሳሰብና የፍቅር እንዲሆን እየተመኘን የገና ስጦታ ሎተሪ ዕጣ የሚወጣው በነገው ዕለት ማለትም ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ/ም መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን::
መልካም ዕድል መልካም ገና!!!
#የኢትዮጲያ_ሎተሪ_አገልግሎት!
መልካም ዕድል መልካም ገና!!!
#የኢትዮጲያ_ሎተሪ_አገልግሎት!