ውድና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ደንበኞች በሙሉ ለምትሰጡን የቀና ሀሳብና አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን!
ሀሳብ አስተያዮቶቻችሁን እየሰጣችሁን ነው:: የእናንተ ቀና ሃሳብና አስተያየት እኛን ከመገንባት ባለፈ አሰራራችንን እንድንፈትሺና እንድንመለከት ያደርገናል! ስለሁሉም ሀሳባችሁ በድጋሜ ከልብ እናመሰግናለን!
ማንኛውም ጊዜና ሰዓት ሳይገድባችሁ አሁንም ሀሳብና አስተያየታችሁን ስጡን እንቀበላለን! እንወዳችኋለን!
#ዕድል ሁልጊዜም ከእርስዎ ጋር ትሁን!!
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service