#እግዚአብሔር_ወደ_ፊት_ትልቅ_ነገር_ሲያሳየን_ሰይጣን_ደግሞ_ዛሬን_በትንሽ_ነገር_ሊጥለን #የማይፈነቅለው_አለት_የለም ።
ነገርግን፦ፀጋው አለ ያስችለናል እግዚአብሔር ላሳየን ነገር እንፋለማለን።
👉ይልቅ በጌታ እና በሀይሉ ችሎታ መበርታቱ አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነዉ
የጠላት ሽንገላ #እምቢ እያልን ወደ ታየልን ድላችን ወደ ፊት እንሩጥ
"የተወደዳችሁ በርቱልን
@lovedbychrist