ሽንገላ #ስውር እስር ቤት ነው፣
ባለቤቱ ፈቅዶ እስካልተፈታ ድረስ እንደታሰረ ይኖራል።
ሽንገላ #እርቅ የሌለው ጠብ ነው ሸንጋይ እራሱን አጋልጦ እስካልዳነ ድረስ በልቡ እየተጣላ ይኖራል
ሽንገላ በቅዱሳን መሀል #ከልካይ አጥር ነው
ጉብኝትን ያርቃል ።
ሽንገላ #የተንኮለኛ ሰው ወጥመድ ነው።
ምቹ ጊዜ ሲያገኝ በክፋቱ ያጠምዳል።
የሸንጋይ ሰው እጆች #ለመከራ ያቅፋሉ
አሳልፈው ይሰጡሀል።
ከሽንገላ ለመራቅ ልባችንን #በእውነተኛ ሚዛን እናስመዝነው እርሱም #የእግዚአብሔር #ቃል ነው ።ያኔ በሰውም በእግዚአብሔርም ፊት በደህና እንመላለሳለን !!!!!
#ለእኔ_ሕይወት_ክርስቶስ_ነው
SHARE | @lovedbychrist