,,,,,,,,🧚♂️ Rophnan 🧚♂️,,,,,
ጥለቱን በመልኳ አሳምሬ ነድፌው
"ቋጪው" ብላት "እንቢ" ብቻዬን
ጠልፌው
ዓባይን ብከተል ሰጠኝ ለፈርዖን
መጨረሻው ሀዘን ያንቺ አፍቃሪ
መሆን
እራሴን ከልቤ አጣልተሽብኝ
ሰው አልሆንም ነበር እርሱ ባያየኝ
,,,,,,,,👉🏻የሰው ቅኔ👈,,,,,,,
ጥለቱን በመልኳ አሳምሬ ነድፌው
"ቋጪው" ብላት "እንቢ" ብቻዬን
ጠልፌው
ዓባይን ብከተል ሰጠኝ ለፈርዖን
መጨረሻው ሀዘን ያንቺ አፍቃሪ
መሆን
እራሴን ከልቤ አጣልተሽብኝ
ሰው አልሆንም ነበር እርሱ ባያየኝ
,,,,,,,,👉🏻የሰው ቅኔ👈,,,,,,,