#Hamster Kombat
ፕሮጀክቱ ለ6 ወር የለፍንበትን ውጤት አሳውቋል እናም አሁን ሁሉም ሰው cheating is bad ካልበራበት ወደ ቦቱ በመግባት ያለውን $HMSTR Token ስንት እንደደረሰው ማየት ይችላል
ሊስት ከተደረገ በኋላ አንድ $HMSTR ዋጋው ስንት ሊሆን ይችላል ?
🔼ይሔንን ማወቅ አንችልም እኛ በpre market price እንኳን ብናየው በአሁኑ ሰአት 1 $HMSTR 0.01$ ነው
➡️በዚህ መሰረት እንኳን ቢሆን
3ሺ tonken የሰራ ሰው 3000*0.01 30 ዶላር ያገኛል ወይም በኢትዮጵያ 3ሺ ብር አካባቢ ስድስት ወር ተለፍቶበት? ከዚህ በታችም ሊሆን ይችላል
🌐cheating is bad የተባሉ ልጆች ምንም አይነት መፍትሔ ማግኘት አልቻሉም ቶክን የደረሳቸውም ሙለሙሉ ማውጣት የማይችሉ ሲሆን ተቀንሶ ቀስበቀስ እንደሚገባ ነው የሚያሳየው
⚠️በተጨማሪም እንደ ማሳሰቢያ መናገር የምንፈልገው ነገር ሊስት ከሆነ በኋላ እራሳችሁን እንደ Super man ለማድረግ የምትሞክሩ ቢቀርባችሁ መጀመሪያም እናውቃለንኮ ብዙ እንደማይሰጡን አሁን ሊስት ከሆነ በኋላና ካለቀ በኋላ ተናግሬ ነበር እና የመሳሰሉትን አትበሉ የበለጠ ሰዎን ማናደድ ነው
💬በHmaster ሌሎች ኤየርድሮፖች ላይ ተስፋ እንዳትቆርጡ የተሻለ ማግኘት እንደምትችሉ ቻናላችን ማሳሰብ ይፈልጋል
✅Hamster በተመለከተ ጊዜው ሲደርስ ከአወጣጥ እስከ እንዴት መሸጥ እንደምትችሉ ቪድዮ ይሰራል