🌟ምርጥ ai tools በነፃ የሚሰሩ የምትፈልጉትን ነክታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
1. perplexity ai
✨ማንኛውም ጥያቄ ይሰራል
✨ files ለምሳሌ pdf ሰጥታችሁት የፈለጋችሁትን ጥያቄ ከፋይሉ ብትጠይቁት ይመልሳል
✨ከሰጣችሁት file short note ያወጣል
✨ጥያቄ በፎቶ ሰጥታችሁት ይመልሳል
2. suno ai
✨ በነፃ ሙዚቃ ይሰራላችኋል
✨ በፈለጋችሁት የሙዚቃ styles
✨በወንድ ወይም በሴት ድምፅ መርጣችሁ
✨ ለልደት ለሰርግ ለተለያዩ ነገሮች ለምትወዱትን ሰው በራሱ ስም ሙዚቃ መስራት ትችላላችሁ
✨አማረኛም ይሰራል 💀
3. leiapix ai
✨ photo to animation video generator
✨ ፎቶ ሰጥታችሁት ወደ video ይቀይራል ማለትም ፎቶአችሁ እንቅስቃሴ እንዲፈጥር ይጠቅማችኋል
4. Ideogram
✨ text to photo
✨ ፅሁፍ ትሰጣላችሁ ፎቶ ይመጣላችኋል
✨ እናንተ የምትፈልጉትን አይነት ፎቶ በፁሁፍ አስቀምጣችሁለት ወደ ፎቶ ቀይሮ ያመጣላችኋል በጣም አሪፍ ነው
✨ አማረኛ ይሞክራል 😁
5. scispace ai
✨ research maker
✨ እናንተ ርዕሰ ትሰጡና በሰጣችሁት ርዕስ research ይሰራላችኋል
✨ table ሰጥታችሁት ያስረዳችኋል ስለ table for example periodic table ሰጥታችሁት ያስራዳችኋል ሁሉንም
✨ ተጨማሪ ስትጠቀሟቸው ታገኛላችሁ