#እንኳን ለቅዱሰ ገብርኤል ለሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣ ከእሳት ላዳነበት ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን
ቅዱስ ቂርቆስ ሀገሩ ሮም ነው። አባቱ #ቆዝሚስ እናቱ #ኢየሉጣ ይባላሉ። በዘመነ ሰማዕታት በጨካኙና በአረመኔው በዲዮቅልጥያኖስ ዘመነ መንግስት በ303 ዓም አዋጅ ታውጆ ነበር፡፡
በዚህ ግዜ ብዙ ክርስትያኖች ተሰደዱ ቅድስት እየሉጣም የ3 አመት ልጆን ይዛ ወደ ኢቆንዮን ሸሸች ፡፡ ንጉስ እለ እስክንድሮስ አስጠርቶ ክርስቶስን ካጅ ለጣኦት ስገጅ አላት በእጅህ ሰርተህ ላቆምከው ምስል #አልሰግድም አለች እምቢ ካልሽ በሴፍ ትቀጫለሽ ብሎ አስፈራራት እርሷ ግን ምንም አልፈራችም እምነታችው ጠንካራ ነውና በብረት ጋን ውሀ አአፍልታችሁ ከዚያ ውስጥ ጣሎቸው ብሎ አዘዘ 4-15 ክንድ ያህል ይፈላ ነበር በፈላው ውሀ ሊጨምሮቸው ሲወስዶቸው የኢየሎጣ ልብ በፍርሀት ታወከ በዚህ ግዜ በቅዱስ ቂርቆስ ላይ መንፈስ ቅዱስ አድሮ የእናቱን ፍርዕት አስወገደ ፡፡ እናቴ ሆይ በርች ጨክኝ አናንያን አዛርያን ሚሳኤልን ያዳነ አምላክ ያድነን የለምን እያለ እናቱን እያደፈፈረ ከእሳቱ ቀረበ እርሳም ጨክና በፍጹም ልብ ተያይዘው ከፈላው ውሀ ገብተዋል፡፡ የመሰከሩለትን እና ያመኑትን የማይተው አምላክ ቅዱስ ገብርኤልን ልኮ በበትረ መስቀሉ እሳቱን አጥፍቶ የፈላውን ውሀ አቀዝቅዞ አዳናቸው፡፡ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱሳኑ ጸሎት ይማረን በረከታቸውም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን።