ዘማሪ ቀሲስ ወንደሰን በቀለ ባክኛለሁና በሥጋ ፈተና
እንኳን ወደ ማሕሌተ ጽዮን የዩቱብ ቻናል በሰላም መጣችሁ!
"እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ መዝሙር መልካም ነውና። ለአምላካችን ምስጋና ያማረ ነው።" መዝ 147፡1
ይህ ቻናል በማኅበረ ጽዮን ጠቅላላ ማኅበር የሚተዳደር ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓትና ደንብን የጠበቁ መንፈሳዊ መዝሙራት፣ ማሕሌታትና መንፈሳዊ አገልግሎቶች የሚቀርቡበት ይፋዊ ገጽ ነው።
የቻናላችን ዓላማ፦
የእግዚአብሔር ቃል በመዝሙር እንዲሰበክ ማድረግ።
ጥንታውያንና አዳዲስ መዝሙራትን...