እውነተኛ ተአምር የሆነውን እና የዲያቢሎስ ማታለል ለይተን ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው / መምህር ያረጋል አበጋዝ ክፍል 2
''አንድ ሰው ለአንድ ሰው''
ማኅበራችን በየዓመቱ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የሚያደርገውን መንፈሳዊ ጉዞ ምክንያት በማድረግ
👉 መነኮሳት አባቶችን ወይባ የማልበስ አገልግሎት
👉 ለእመቤታችን እንግዳዎችን (ነዳያን) የአልባሳት ድጋፍና የፍቅር ማዕድ የማጋራት መርኃ ግብር
👉 ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት የመገልገያ ግብዓቶችን ድጋፍ ያደርጋል።
በዚህ ብዙዎች በሚሳተፉበት መንፈሳዊ ጉዞም ከ6000 ሺህ በላይ የሚሆኑ የእመቤታችንን እንግዳዎች ተ...