የበርናባስ ወንጌል ?
በአጭሩ «ተዓማኒ» አይደለም። የመካከለኛው ክፍለዘመን የፍብረካ ድርሰት ነው። ምንም አይነት እደ-ክታብም ሆነ ጥንታዊ ብራና የለውም። መታወቅ ያለበት ነገር ይህ "ወንጌል" ተብዬው ከ135 AD በፊት እንደተጻፈ ከሚታመነው "Epistle of Barnabas" ጋር ፍጹም የተለያየ ነው። ጸሐፊው በምዕራፍ 43 ላይ ኢየሱስ «መሲሕ» እንዳልሆነ ለማሳየት ይሞክራል።
ከእስልምናም ሆነ ከታሪክ ጋር ፈፅሞ የሚጋጭ በርካታ ትምህርቶችንም አቅፏል። በአጭሩ እኛ ሙስሊሞች ልክ መፅሐፍ ቅዱስን ‟ተዓማኒ” አይደለም እንደምንለው ሁሉ ይህ መፅሐፍም ከዚያ በባሰ መልኩ "ተራ ጽሑፍ" መሆኑን ማወቅ ይኖርብናል። ስናጠቃልል እንደ እውነተኛ ምንጭ መጠቀም አይቻልም ለማለት ያኽል ነው።

® https://t.me/mahircomp123