6 Mar, 21:38
6 Mar, 21:31
6 Mar, 17:02
6 Mar, 15:54
5 Mar, 22:18
🍃 ወልድም አባረረኝ 🍃
-➛ ዛሬ በማለዳ ከእንቅልፌ ስነቃ፤-➛ ፍጹም ረስቼ የሲኦልን ሲቃ፤-➛ እንደ ብልህ ሴቶች የሆኑ ጠንቃቃ፤-➛ አስቀድሜ ሳልይዝ ዘይቴን በእቃ፤-➛ ታዳሚ ለሞላው ለአማኑኤል ሰርጉ፤-➛ አርፍጄ ወጣሁኝ የክርስቶስ በጉ።-➛ ጠላቴ ሰይጣንም በመንገዴ ቁሞ፤-➛ እንዲደርስ በሰርጉ ሙሽራዬ ቀድሞ፤-➛ መንገዴን አጠረው እንቅፋት አብዝቶ፤-➛ እኔንም ሊያጠፋኝ እራሱን አጥፍቶ።-➛ እኔም ተሯሩጬ ለብሼ ግፋፎ፤-➛ ለሰርጉ ደረስኩኝ መግቢያ-ሰዓት አልፎ፤-➛ ወልድም አባረረኝ መግቢያውን ቆልፎ።-➛ ኦ አንትሙ በውስተ-ዓለም ያላቹ፤-➛ ጊዜያዊ ምቾትን እንደኔ ሽታቹ፤-➛ እንዳትባረሩ ከክብር መንግስታቹ፤-➛ እንድታርፉም ሁሌን የዛሬን ደክማቹ፤-➛ ቀድማቹ ድረሱ ዘይትን ይዛቹ።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
5 Mar, 11:21
5 Mar, 11:09
5 Mar, 09:28
5 Mar, 09:20
5 Mar, 09:11
3 Mar, 21:56
2 Mar, 11:06
2 Mar, 10:45
አድዋ
22 Feb, 10:35
10 Feb, 10:00
ጾመ ነነዌ
30 Jan, 16:45
19 Jan, 18:49
እንኳን አደረሳችሁ
“ ጌታችን ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ ”
6 Jan, 12:33
✈️Inbox me
27 Dec 2024, 22:33
የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የስሙ ትርጓሜ ‹‹እግዚእ ወገብር፤ አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ›› ማለት ነው። በዕለተ እሑድ መላእክት መኑ ፈጠረነ ሲሉ ዲያቢሎስ እኔ ፈጠርኳችሁ ብሉ ፈጥሮ ለማሳየት እጁን ከእሳት ከትቶ አቃጥሎት መላእክት በተረበሹ ጊዜ በያለንበት እንቁም ብሎ ያረጋጋቸው መላእክ ነው። በዚህም ምክንያት ጌታ " ወበእንተዝ ይደልዎ ከመ ይጹር ዜናሃ ለማርያም እንዲል ሥጋዌውን ለድንግል እንዲያበስር አድሎታል ። ከዚህም በኃላ ደጋግ ሰዎችን ለመርዳት የሚወጣ የሚወርድ ሆኗል ።