እመብርሃን አዲስ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ በዘማሪት እምነ ሙሉጌታ የተዘመረ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር / New ortodox song by Emne mulugeta
#mezmur #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ግጥም ኦርቶዶክሳውያን በቅድሚያ እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ እንኳን ደህና ወደ አዲሱ ቻናላችን መጡ በዚህ ቻናል አዳዲስ ዝማሬዎች በዘማሪያን የሚቀርብበት ሲሆን በተጨማሪም አዳዲስ ዘማሪያኖችን የምናወጣበት ቻናል ነው እርስዎም ይህንን በመከታተል ድጋፋችሁን በ Like / share / subscribe በማድረግ ድጋፋችሁን እንድትሰጡን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ለምትደግፉን እርዳታችሁ ላልተለየን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥ...