ተዋት አትለምኗት ትሂድ ካመረረች
ካንተ መለየቱ ይሻለኛል ካለች
ያሳለፍነዉ ፍቅር ትርጉሙ ካልገባት
ስነግራት ካልሰማች እኔ እንደ ምወዳት
መንገዱን በሙሉ ጨርቅ ያርግልሽ በሏት.....
ዘከርያ✍
ካንተ መለየቱ ይሻለኛል ካለች
ያሳለፍነዉ ፍቅር ትርጉሙ ካልገባት
ስነግራት ካልሰማች እኔ እንደ ምወዳት
መንገዱን በሙሉ ጨርቅ ያርግልሽ በሏት.....
ዘከርያ✍