ሊባኖስ የተኩስ አቁም ስምምነት ለመድረስ ከእስራኤል ጋር በምታደርገው ድርድር የምታሳልፈውን የትኛውንም ውሳኔ እንደምትደግፍ ኢራን አስታወቀች።
በሊባኖስ የአሜሪካ አምባሳደር ሊዛ ጆንሰን ለሊባኖስ ፓርላማ አፈጉባኤ ናቢህ ቤሪ ረቂቅ የተኩስ አቁም ሰነድ አቅርበዋል።
አፈጉባኤው በተኩስ አቁም ድርድሮች ላይ እንዲሳተፉ በሄዝቦላህ ድጋፍ የተሰጣቸው ሲሆን ከኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ካሚኒ ልዩ አማካሪ አሊ ላሪጃኒ ጋር በቤሩት ተወያይተዋል።
“በቤሩት የሚገኙት የአሜሪካን የተኩስ አቁም ጥረት ለማደናቀፍ ነው ወይ?” በሚል ከጋዜጠኞች ጥያቄ የቀረበላቸው ላሪጃኒ፥ “ምንም አይነት ሻጥር የመስራት ፍላጎት የለንም፤ መፍትሄ ነው የምንፈልገው” ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
ቴህራን በአሜሪካ ስለቀረበው የሊባኖስ ተኩስ አቁም ረቂቅ ምን አቋም ይዛለች
@marakinews