🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል
🔷 የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ
🔷 ቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ።
📱 0920553973 or 0911961727 @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
አድራሻ 👇👇
https://maps.app.goo.gl/CdKDzG2Zgtc4Y4kn6

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ስለዘገየን ታላቅ ይቅርታ እየጠየቅን🙏

ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

በነገው እለትም የቅዱስ ሚካኤልን በአል ለምታከብሩም መልካም በአል ተመኝተናል።


⚙️STRONG ⚙️
PRIME FOCUS UNIVERSAL LNB

✅ለማንኛውም አይነት ዲሽ ለየትኛውም አይነት ሳተላይት መሆን የሚችል

✅180 / 90 / 60 degree የሚሆን

✅ለኢትዮሳት / ናይልሳት / ቫርዚሽ / አሞስ መሆን የሚችል ጠንካራና ዝናብ የማይበግረው የድሮ LNB አስገብተናል።

💰 ዋጋ 👉 100 ፍሬ ለሚወስድ 100 ብር ብቻ

ለመግዛት
0911961727 / @Lucassheerio

አድራሻ📌መርካቶ ጎንደር በረንዳ ግቢ ቤኪ ጃ ሶፍትዌር


ተፈላጊው ባለሸራ 20M HDMI አስገብተናል።

💰 በቅናሽ ዋጋ

ለመግዛት 0911961727 / @Lucassheerio

አድራሻ📌መርካቶ ጎንደር በረንዳ ግቢ ቤኪ ጃ ሶፍትዌር


ገበያ ላይ ካሉ WATERPROOF SWITCH 'REAL' የሆነ እቃነት ያለው እና የውጪ ብራንድ የሆነ "TELEVES WATERPROOF SWITCH" በቅናሽ ዋጋ አስገብተናል።

ለመግዛት 0911961727 / @Lucassheerio

አድራሻ📌መርካቶ ጎንደር በረንዳ ግቢ ቤኪ ጃ ሶፍትዌር


ተጠቅላይ NETO 15M DIVIDER በቅናሽ እና በብዛት ገብቷል።

ለመግዛት 0911961727 / @Lucassheerio

አድራሻ📌መርካቶ ጎንደር በረንዳ ግቢ ቤኪ ጃ ሶፍትዌር


ተጠቅላይ BAB-ASTRA 5M DIVIDER በቅናሽ እና በብዛት ገብቷል።

ለመግዛት 0911961727 / @Lucassheerio

አድራሻ📌መርካቶ ጎንደር በረንዳ ግቢ ቤኪ ጃ ሶፍትዌር


Forward from: LIFESTAR TV SOFTWARE
LIFESTAR 65" TV ላይ YouTube ምናምን እየተጠቀማችሁ ወደ HDMI Source አልወስድ ካላችሁ Setting ውስጥ ገብታችሁ Common የሚለው ትመርጡለትና System Recover ላይ OK በሉት ይስተካከላል።


ሌላው ከፍተኛ ቅናሽ ያደረግንበት እቃ

FINDSAT 8620 SATELLITE FINDER

-እስክሪኑ Black and White ስለሆነ ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል በተጨማሪም ባትሪ በደንብ ይቆጥባል።
-Switch ከባለ 4 እስከ ባለ 16 ድረስ ያነባል።
-S2 ያሳያል
-KUBAND እና Cband LNB ያስመርጣል።
-1500 mAh battery አለው
-የLNB short ይቆጣጠራል

ለመግዛት 0911961727 / @Lucassheerio

አድራሻ📌መርካቶ ጎንደር በረንዳ ግቢ ቤኪ ጃ ሶፍትዌር


🫶ሌላ ቅናሽ🫶

በ LS 3000/4000 SMART ሪሲቨሮች ላይ በፊት ከነበረበት የ 150 ብር ቅናሽ አድርገናል!
በዚህም ቅናሹ የ Lifestar Receiver ለመሆን ችሏል።
ቅናሹ ወደነበረበት ሳይመለስ ይግዙ ይጠቀሙ!

🚛ይህን ሪሲቨር ብዛት ማዘዝ ከፈለጉ በ0911961727 / @lucassheerio ላይ መልእክትዎን ያድርሱን ያሉበት እንልክሎታለን።


🫡ማራኪ ኤሌክትሮኒክስ


ደጋግመን እንዳልነው Xcruiser Android Box ሸጠን ጨርሰናል!

ብዙ ሰዎች ደውላችሁ እየጠየቃችሁን ስለሆነ ነው።


መለዋወጫ ያላቸው TV ስማርት ማድረጊያዎች
✅Q5 Android Box
✅Q5 + Android Box
✅Xcruiser Android Box
ብቻ ናቸው።
🎯ስለዚህ ስትገዙ ነገን በማሰብ ይሁን።

🔥ማራኪ ኤሌክትሮኒክስ 🔥


ለክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቻችን

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።

🥳ማራኪ ኤሌክትሮኒክስ🥳


MI 2K C-301 SECURITY CAMERA

አዲስ ሞዴል
- TYPE C CHARGER ሆኖ የመጣ
- DUBAI STANDARD የሆነ


💰 5,200 ብር

ለብዛት ደንበኞች የተወሰነ አስተያየት ዋጋ

Inbox us on Telegram
@lucassheerio

📱0911961727


Forward from: 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
✅አስደሳች ዜና

😬በ7,000 ብር ብቻቻ

✅LIFESTAR COMPANY የገናን በአል ምክንያት በማድረግ በ "LIFESTAR 1MILLION ANDROID RECEIVER" ላይ እስከ ጥር 1 ድረስ የሚቆይ የሚገርም ቅናሽ አድርጎላችዃል ።

✅ሪሲቨሩን መግዛት ፈልጋችሁ ዋጋው ተወዶባችሁ የተዋችሁት ከዚህ የተሻለ ጊዜ የለም።

✅ነጋዴዎችም ገዝታችሁ ለማስቀመጥ ከዚህ የተሻለ ጊዜ አይመጣም!

💰ዋጋው 8,500❌❌❌
7,000✅✅✅

ለመግዛት 🧑‍💻 @Lucassheerio
📱0911961727

🕋መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ሁለተኛ ሽንሽን

🚛አዲስ አበባም ክፍለሀገርም ያላችሁ ደንበኞቻችን ባላችሁበት ማስላክ ትችላላችሁ።

🎄MERRY CHRISTMAS 🎄


📱 @marakisat

📱 @marakisat2

📱 https://www.tiktok.com/@ethiodishinfo?_t=8sj1A2DzKje&_r=1

📱 https://youtube.com/@ethiodishmereja?si=TZRsAIK390lprwpm

በተለያዩ አማራጮች ያገኙናል!
ቤኪጃ Info on TikTok
@ethiodishinfo 87.1k Followers, 178 Following, 256.2k Likes - Watch awesome short videos created by ቤኪጃ Info




Forward from: ኢትዮ ዲሽ መረጃ
Android Box እና ረሲቨርን አንድ ላይ የያዘውን እና ነፃ 2 አመት ForeverPro/Apollo5IPTV የተጫነበትን LIFESTAR 1 Million 4K Android ሪሲቨርን በመግዛት ተጠቃሚ ይሁኑ ስለእቃው የበለጠ ለማወቅ Click More ገናን በ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨርን በመግዛት ቤትዎን ያድምቁ
ለመግዛት 0911961727
ዋጋ ለመጠየቅ @bkjabot




Forward from: ኢትዮ ዲሽ መረጃ
አሳዛኝ ዜና ተወዳጁ Xcruiser TV SMART ማድረጊያ ጨርሰናል አሁን ያለው ሌላው ተወዳጁ SMART ማድረጊያ Q5 TV BOX ነው።



20 last posts shown.