. ማርከን ዜማ Challenge
ልከትለህ
————————————-
ልሄድ አልመጣሁም እንጀራን ፍለጋ
ስለበላሁ አይደል ምቆየው አንተጋ
ነፍሴ ተማርካ ነው ተይዛ በፍቅረህ
እስከመጨረሻ አንተን ልከትለህ
ሲነጋም ልከተልህ
ሲመሽም ልከተልህ
በቂ ነው ለኔ መገኘትህ
ተራራም ልከተልህ
ሸለቆም ልከተልህ
በቂ ነው ለኔ መገኘትህ
የማስቀድምህ ዋና ነገሬ
መልህቅ የነፍሴ መዳኛ አለቴ
የጎጎሁለት ምሮጠው አብዝቼ
የተከተልኩ ሁሉን ነገር ትቼ
የህይወትን ቃል ካአንተ ዘንድ አግኝቼ*2
እለት እለት ትናፈቃለህ
እለት እለት ትወደዳልህ
ኢየሱሴ ትፈለጋለህ
ዜማ መስራተ የምትችሉ ዘማሪዎች
👤 @Teme5 ላይ
እየዘመራችሁ ላኩልን❗️
ቻናሉ ላይ ይለቀቃል
edit ማድረግ ይቻላል
@Markengeta
ልከትለህ
————————————-
ልሄድ አልመጣሁም እንጀራን ፍለጋ
ስለበላሁ አይደል ምቆየው አንተጋ
ነፍሴ ተማርካ ነው ተይዛ በፍቅረህ
እስከመጨረሻ አንተን ልከትለህ
ሲነጋም ልከተልህ
ሲመሽም ልከተልህ
በቂ ነው ለኔ መገኘትህ
ተራራም ልከተልህ
ሸለቆም ልከተልህ
በቂ ነው ለኔ መገኘትህ
የማስቀድምህ ዋና ነገሬ
መልህቅ የነፍሴ መዳኛ አለቴ
የጎጎሁለት ምሮጠው አብዝቼ
የተከተልኩ ሁሉን ነገር ትቼ
የህይወትን ቃል ካአንተ ዘንድ አግኝቼ*2
እለት እለት ትናፈቃለህ
እለት እለት ትወደዳልህ
ኢየሱሴ ትፈለጋለህ
ዜማ መስራተ የምትችሉ ዘማሪዎች
👤 @Teme5 ላይ
እየዘመራችሁ ላኩልን❗️
ቻናሉ ላይ ይለቀቃል
edit ማድረግ ይቻላል
@Markengeta