የአምልኮ ድግስ! (ዝግጁ ናችሁ?)
"ለክብሩ" TO HIS GLORY በሚል መሪ ሃሳብ*የካቲት 30/March 9, 2025 በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የመዝሙር ድግስ ይኖረናል:: ሁላችሁ በዚህ ዝግጅት ላይ በመገኘት አብረን አምላካችንን እግዚአብሔርን በዝማሬ እንድናመልክ የበረከቱ ተካፋዮች እንድንሆንበፍቅር እና በአክብሮት እጋብዛለሁ:: ለዝግጅቱ መሳካት እና መከናወን በፀሎታችሁ አብራችሁኝ እንድትሆኑ በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁ:: የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን!!