ለነፍሴ ሙላቷ ነህ ኢየሱስ
ጉድለቷን የሞላህ አንተ ብቻ ነህ
መሻቴ ሆይ እርካታዬ ያረፍኩብህ
ለነፍሴ ሙላቷ አንተ ብቻ ነህ
ለነፍሴ ጥጋቧ ነህ ኢየሱስ
ረሃቧን ያጠገብክ አንተ ብቻ ነህ
መሻቴ ሆይ እርካታዬ ያረፍኩብህ
ለነፍሴ ጥጋቧ አንተ ብቻ ነህ
በብዙ አጀብ ክብር በዝና
በምድራዊው መቼ ሆነና
የውስጥ ማንነት የሚያፈራው
ከወይኑ ግንድ በመጣበቅ ነው
ተመስርቼ በዓለቱ ላይ
ሃሳቤም ከወደ ሰማይ
ተረጋግታለች እቺ ነፍሴ
ሰላሟ(ደስታዋ) ሆነህ ኢየሱሴ (x2)
አንተኮ ነህ የወረድክ የህይወት መና
ወደ አንተ የሚመጣ አይራብምና
አንተኮ ነህ የወረድክ የህይወት መና
ያመነብህ ሁለተኛ አይጠማምና
ማንም ያልደረሰበትን አንተ ግን ደርሰህበት
የነፍሴን ጎዶሎ የሞላህ በጨለማ በርተህላት
ማንም ያላወቀላትን አንተ ግን አውቀህላት
የነፍሴን ጥያቄ እየመለስክ በጨለማ በርተህላት
የህይወት መና FENAN BEFKADU
New Songe
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
ጉድለቷን የሞላህ አንተ ብቻ ነህ
መሻቴ ሆይ እርካታዬ ያረፍኩብህ
ለነፍሴ ሙላቷ አንተ ብቻ ነህ
ለነፍሴ ጥጋቧ ነህ ኢየሱስ
ረሃቧን ያጠገብክ አንተ ብቻ ነህ
መሻቴ ሆይ እርካታዬ ያረፍኩብህ
ለነፍሴ ጥጋቧ አንተ ብቻ ነህ
በብዙ አጀብ ክብር በዝና
በምድራዊው መቼ ሆነና
የውስጥ ማንነት የሚያፈራው
ከወይኑ ግንድ በመጣበቅ ነው
ተመስርቼ በዓለቱ ላይ
ሃሳቤም ከወደ ሰማይ
ተረጋግታለች እቺ ነፍሴ
ሰላሟ(ደስታዋ) ሆነህ ኢየሱሴ (x2)
አንተኮ ነህ የወረድክ የህይወት መና
ወደ አንተ የሚመጣ አይራብምና
አንተኮ ነህ የወረድክ የህይወት መና
ያመነብህ ሁለተኛ አይጠማምና
ማንም ያልደረሰበትን አንተ ግን ደርሰህበት
የነፍሴን ጎዶሎ የሞላህ በጨለማ በርተህላት
ማንም ያላወቀላትን አንተ ግን አውቀህላት
የነፍሴን ጥያቄ እየመለስክ በጨለማ በርተህላት
የህይወት መና FENAN BEFKADU
New Songe
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp