ሚሊንየም አዳራሽን ወረስነው!😁
እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር "ለክብሩ" TO HIS GLORY በሚል መሪ ሃሳብ የካቲት 23 በሚሊኒየም አዳራሽ ከዳንኤል አምደሚካኤል ጋር አብረን እግዚአብሔርን የምናመልክበት የመዝሙር ድግስ ይኖረናል:: ሁላችሁም በዛን ዕለት ተገኝታችሁ አብራችሁን ጌታን እንድታመልኩ በአክብሮት እንጋብዛችኃለን።
ክርስቲያናዊ መረጃ በፍጥነት
መረጃም ካላችሁ በinbox ማለትም @Gift29 ላኩልን እናሳውቃለን❤️
@Markengeta