የማርከን ዜማ የመዝሙር ግብዣ
ምንም ብሆንልህ ምንም ባደርግልህ
የሰጠኸኝን ሁሉ መልሼ ብሰጥህ
ሰውነቴን ለአንተ ቀድሼ ባቀርብም
ካረክልኝ ጋራ ከቶ አይመጥኑህም
#አይመጥኑህም (8x)
ከራስህ አብልጠህ ኢየሱስ ወደኸኛል
በኔ ምትክ ሆነህ እዳሄን ከፍለሀል
ስለመተላለፌ ስለ በደሌ ደቀሀል
ከሞት ወደ ህይወት አሸጋግረኸኛል
አዝ፦ ምንም ብሆንልህ....
ኃጢአት የማያውቅህ ፍፁም ፃድቅ የሆንክ
ፍርዴን ልትሸከም መርገሜን የወሰድክ
ኢየሱስ በአብ ፊት ብቁ ልታደርገኝ
በመስቀል ላይ ሞተህ ለእኔ ታየህልኝ
የፍቅርህን ጥልቀት የመውደድህን ብዛት
መግለፅ እኔ ብያቅተኝ ተንትኜው በሙላት
ግን የምለው አንድ አለኝ የሆነ የዘውትር መሻቴ
ክበር ተመስገን ኢየሱስ በቀሪው ህይወቴ
#አይመጥኑህም (8x
አይመጥኑህም Samuel G/meskel
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
Video Watch
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
ምንም ብሆንልህ ምንም ባደርግልህ
የሰጠኸኝን ሁሉ መልሼ ብሰጥህ
ሰውነቴን ለአንተ ቀድሼ ባቀርብም
ካረክልኝ ጋራ ከቶ አይመጥኑህም
#አይመጥኑህም (8x)
ከራስህ አብልጠህ ኢየሱስ ወደኸኛል
በኔ ምትክ ሆነህ እዳሄን ከፍለሀል
ስለመተላለፌ ስለ በደሌ ደቀሀል
ከሞት ወደ ህይወት አሸጋግረኸኛል
አዝ፦ ምንም ብሆንልህ....
ኃጢአት የማያውቅህ ፍፁም ፃድቅ የሆንክ
ፍርዴን ልትሸከም መርገሜን የወሰድክ
ኢየሱስ በአብ ፊት ብቁ ልታደርገኝ
በመስቀል ላይ ሞተህ ለእኔ ታየህልኝ
የፍቅርህን ጥልቀት የመውደድህን ብዛት
መግለፅ እኔ ብያቅተኝ ተንትኜው በሙላት
ግን የምለው አንድ አለኝ የሆነ የዘውትር መሻቴ
ክበር ተመስገን ኢየሱስ በቀሪው ህይወቴ
#አይመጥኑህም (8x
አይመጥኑህም Samuel G/meskel
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
Video Watch
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp