#የሚጥል በሽታ (ኢፕሊፕሲ) መፍትሔ ከነዕፀዋት አዘገጃጀቱ
በበርካታ ሚሊየኖች የሚገመቱ ሰዎችን የሚያስቸግር የማይጋባ ህመም መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፤ ኢፕሊፕሲ ወይም በዘልማድ የሚጥል በሽታ በሚል የሚታወቀውን የጤና እክል ነው።
የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) በሁሉም የዕድሜ ክልል የሚገኙ ሰዎችን ሊጎዳ እንደሚችል የገለፀው ይህ የጤና ችግር በመላው ዓለም 50 ሚሊየን የሚሆኑ ሰዎችን እንደሚያሰቃይም ጠቅሷል።
#ይህ በሽታ በድንገት ሳይታሰብ እንደአጋጣሚ ብዙ ሰው በተሰበሰበበት ሥፍራ በገበያ፣ በሠርግ ፣በልቅሶ እንዲሁም ሕዝቡ በርከት ብሎ በሚገኝበት ሥፍራና እና በሚመላለስበት ቦታ ላይ ሁሉ የሚጥል የሚያሳቅቅ እና የሚዘገንን አስነዋሪ ይሉኝታ ቢስ በሽታ ነው።
#የሚጥል በሽታ በፍርሐት እና በድንጋጤም የሚከሰት በሽታ ነው።
ይህ ሕመም ጠቅላላ የሠራ አካላቱን ሁሉ እያንዘፈዘፈ የሚገዝፍና የሚያንቀጠቀጥ አስቸጋሪ በሽታ ይሁን እንጂ ከጣለ በኃላ ከሩብ ሰዓት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ሊለቅ ይችላል።
#የሚጥል በሽታ ሰው በታመመ ጊዜ ሰውየው ታሞ ከወደቀበት ሲነሳ ያየው ሰው እንኳን ቢነግረው ሕመምተኛው ሁኔታውን ያስተባብላል እንጂ ምን እንደደረሰበት የማያውቅ እና የማይገነዘበው ሰው አለ።
ሕመምተኛው ሰውነቱ ሲቆስል ልብሱም በቆሻሻ ሲበከል በዚህ ዓይነት ምን ደርሶበት እንደነበረ ሊረዳው ይችል ይሆናል ::
አንድ አንዱ በሽታ ደግሞ ዓይን የሚያስፈጥጥ እና ከማንም ሰው ጋራ የሚያጣላ እና የሚያጋጭ ልዩ ዓይነት በሽታም አለ።
#የሚጥል በሽታ በትክክል በምን እንደሚከሰት ባይታወቅም ቅሉ!
#አንደኛው አንጎላችን ክፍል ላይ በተለይ ደግሞ ኮርቴክስ( cortex) የሚሉት ቦታ ላይ ችግር ከተነሳ፤ ለምሳሌ የደም መዘዋወር እዚያ ላይ ከቆመ፣ ወይም ደግሞ ባልታወቀ ምክንያት ተጎድቶ ጠባሳ ካለበት፣ ወይም ደግሞ በኢንፌክሽን የተጎዳ ከሆነ፣ ወይም እዚያው አንጎል ውስጥ የሚፈጠሩ እጢዎች ወይም ደግሞ ከሌላ የሰውነት ክፍላችን ወደዚያ ተዘዋውረው እዚያ ሊበቅሉ የሚችሉ እጢዎች የሚጥል በሽታ ሊያስነሱ ይችላሉ።
#የሚጥል በሽታ በነርቭ መታወክ የተነሳ ተደጋጋሚ የሆነ በሰዉነት ላይ ማንቀጥቀጥን፣ የጡንቻ መገታተርን እና ማርገፍገፍን የሚያስከትል በሽታ ነዉ። የነርቭ መታወክ ሲጀምር የስሜት ህዋሳት ላይ ለዉጥ ይከሰታል፣ የህሊና መሳት ወይም የባህሪ ለውጥ ይስተዋላል። ይህም የሚሆነው በአንጎላችን ዉስጥ የሚገኘዉ የኤሌክትሪክ ስርጭት ለአጭር ጊዜ ስለሚታወክ ነዉ። አንድ ሰዉ የሚጥል በሽታ አለዉ ተብሎ የሚወሰነዉ የነርቭ መታወክ ቢያንስ ከሁለት እና ከዝያ በላይ ተደጋግሞ ሲከሰት ነዉ።
# እንዲሁም በርኩሳን መናፍስት በአየር አጋንንትም የሚከሰት ህመም እንደሆነም ሊቃውንት ይዘግባሉ።
ዘመናዊ ህክምና ባያምንበትም ቅሉ!
#በዘር እንደሚተላለፍም ብዙ ምሁራን በመዛግብታቸው ይዘግባሉ።
#እኔ ግን እላለሁ የሚጥል በሽታ አልያም epilepsy እየተባለው የሚጠራው እጅግ መጥፎ እና አስቸጋሪ በሽታ ከክፉ መናፍስት ዘንዳ የሚመጣ ክፉ በሽታ ነው እላለሁ።
ለዛውም በአየር አጋንንቶች ፣በዛር መናፍስቶች ለምሳሌ ያክል ሌጌዎን፣ጠቋር፣አዳልሞቴ፣ሰይፉጨንገር ...ወዘተ እየተባሉ በሚጠሩ መናፍስት እንዲሁም ከቤተሰብ ሲወርድ ሲዋረድ በመጣ ከባድ የባዕድ አምልኮ ወይም የዛር አምልኮ አማካኝነትም ይከሰታል ብየ የማምን ሰው ነኝ።
እነዚህ ክፉ መናፍስቶች ለመበቀል ሲፈልጉ ከቤተሰብ ወደ ልጅ በመውረድ ይህን ክፉ በሽታ የሚጥል በሽታ ሁነው ይቆራኛሉ።
#የሚጥል በሽታ መፍትሔ
#በቅድሚያ ይህንን ትልቅ በሽታ ለማስወገድ ወደ ፈጣሪያችን ቀና ብለን በየ እምነታችን በጸበልም ፣በቁርባንም፣በጾም ፣በጸሎት፣ በስግደትም፣በጥበብ አባቶችም ዘንዳ መፍትሔውን መሻት ትልቁ ተግባር ነው።
እንዲሁም እዚህ ከስር የምለጥፍላችሁ ከዕፀዋት የሚቀመሙ የእግዚአብሔር ኃይልን የተላበሱ ችግርን ለመቅረፍ በተሰጣቸው ተፈጥሮአዊ ፀጋ በ ፈጣሪ እርዳታ ችግራችንን ይቀርፉልን ዘንድ በጥንቃቄ እንጠቀም።
#የሚጥል በሽታ መፍትሔ
#የወርቅ በሜዳ ሥር
አንደኛው የሚያስነጥሰው የድንቹ ምስል ከስር ለጥፌላችኋለሁ።
#ወርቅ በሜዳ ከሰኔ ጀምሮ እስከ ጥቅምት መጨረሻ አከባቢ ብቻ በቅሎ የሚቆይ ዕፅ ነው።
ይህ ዕፀዋት ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው መልካም ዕፀዋት ነው።ወርቅ በሜዳ በቆላማ አከባቢ የሚገኝ ሥሩ ወደ ድንች የሚያደላ ቅጠለደካማ ዕፅ ነው።
#ወርቅ በሜዳ ጥንቃቄ የሚሻ ዕፅ ነው በተለይ በእርጥቡ ሰውነትን ቢያስነኩት የማሳከክ ስሜት የሚፈጥር ቢያሸቱት የማስነጠስ ኃይል ያለው ዕፅ ነው።
ዓይን ቢያስነኩት ይበጃል።
#ወርቅ በሜዳ ለለምጽ፣ ለሥራይ፣ለስጋ ደዌ፣ለችፌ፣ለነቀርሳ፣ለዛር መንፈስ እና ለቡዳ መንፈስ ማስለቀቂያ የሚሆን ታላቅ እንደ ስሙ ወርቅ የሆነ ዕፅ ነው።
#አጠቃቀም
፦የወርቅ በሜዳ ሥር አምጥተው አድርቀው በደንብ ላም አድርገው በመደቆስ ነፍተው ሲያበቁ!
#የሚጥል በሽታ የታመመው ሰው በሽታው በሚጥለው ሰዓት የተዘጋጀውን መድኃኒት በንጹህ ሻሽ በመቋጠር ውኃ ነከር አድርገው በግራ እና በቀኝ አፍንጫው ሶስት ሶስት ጠብታ በአጠቃላይ ስድስት ጠብታ መክተት ነው።
በሚጥለው ሰዓት ሁሌም ሳያቋርጡ
ሳይጥለውም አንድ ቀን እየዘለሉ በደረቁ ያሽትቱት!
#በአዘቦት ቀን አልያም የዘመናዊ መድኃኒት ለሚጠቀሙት ደግሞ ጧት እና ማታ መድኃኒቱን በንፁህ ሻሽ በመቋጠር በአፍንጫው ለ 30 ደቂቃ ያክል ያሽትቱት
#ይህን ድርጊት አንድ ቀን እየዘለሉ ለአንድ ወር አከባቢ ይጠቀሙ።ይድናል
ለህጻንም መጠኑን በመቀነስ ይሆናል።
#እንዲሁም ከተዘጋጀው መድኃኒት በትንሿ ማንኪያ አንድ በመለካት በግማሽ ሊትር ወተት በማፍላት ጧት በባዶ ሆድ ይውሰዱ።
ምግብ ሳይበሉ ለ 4 ሰዓታት ያክል ቆይተው ትኩስ ነገር ቀምሰው ምግብ ይውሰዱ።
ይህ ለአዋቂ ሰው ብቻ ነው።
ታድያ ትዕግስት የሚፈልግ መፍትሔ ነው!!!
♦️ ኋላቀር የሆነ አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት።
አምደብርሃን ይትባረክ
✅ቴሌግራም መልክት @mergetaam