የዕፀ ልባዊት ዝርያዎች
ከላይ ስለ ዕፀ ልባዊት መብቀል ስለመጀመሩ ነግሬያችሁ ነበር።አሁን ደሞ ከብዙ በጥቂቱ ስለ ዕጿ ልገልፅላችሁ ወደድኩ።ሊቃውንት አበው፦ የሰውን ተፈጥሮ ከዕፅዋቱ ተፈጥሮ መግባቢያ ሚስጥር ናት ይሏታል።በሷ አማካኝነት ማንኛውም ዕፅም ሆነ አስማት ይነግሳል።ሙሉ ተዋርሶዋን ተድርጋ ከተነቀለች ቡሀላ በደረቅ አልሰምር ያለንን ማንኛውም አስማት በሙሉ ማንገስ ማስመር የሚቻልባት ድንቅ ዕፅ ነች።ከዚህ ጥቅሟ ውጪ ዋናው በራሷ በዕጿ የማይሰራ የጥበብ ዘር የለም እስከሚባል ሁሉንም የሰው ልጅ ችግር መፍቻ ዕፅ ነች።ዋና ዋናዎችን እንኳን ብጠቅስላችሁ
1, መሰውር
2, ሙራደ ነዋይ(ገንዘብ ማውረጃ)
3, መፍትሔ ሀብት
4, የገበያ
5, መፍዝዝ
6, አቃቤ ርእስ
7, መፍትሔ ስራይ
እነዚህ እነዲሁ ለምሳሌ የጠቀስኩላችሁ የጥበብ ዘሮች ናቸው ዕጿ በጠቃላይ እስከ 500 ጥቅም አላት።
የዕፅዋቷ ዝርያዎችም ሰባት ናቸው።እኔ ለገዜው አራት አይነቶቹን አውቃቸዋለሁ።የሶስቱ ፎቶ አለኝ እነሱን ተመልከቷቸው በየአካባቢያችሁ ሊኖሩ ይችላሉ።ግን አብዛኛዎቹ በክረምት ወቅት ነው በቅለው የሚገኙት።ለዛሬው በዚሁ ይበቃል።
አምደብርሃን ይትባረክ
ሀሳብ አስተያየታችሁን
inbox አማክሩኝ 👉 @mergetaam
0918487073
0920253444