#ፀሐይ እና ፈተናዋ!
~የፀሐይዋ ጥንካሬ እና ታጋሽነት በእነዚህ እንደነገሩ በተደረደሩት ድንጋዮች ላለመሸነፍ ታግላ ለመውጣት የምታደርገው ግብግብ ይበል የሚያሰኝ ነው።
~ምክንያቱም እነዚህ የተደረደሩት ድንጋዮች ከልብ አይፈላለጉም፣ መሰረትም የላቸውም፣መተማመንም እንዲሁ! ምክንያቱም ልክ እንደዘመኑ ሰው ለጥቅም ወይም ለታይታ የተከመሩ ድንጋዮች ናቸው።
~ፀሐይዋ ግን እውነት እና ተፈጥሮን በማዋሃድ እንደነገሩ ተከምረው ብርሃንዋን ለማጨለም የሚኳትኑ የተከመሩት ድንጋዮችን በትዕግስት አሸንፋ ብርሃኗን ለመለገስ በመካከላቸው ብቅ ብላለች።
~ፀሐይ የዋህ ናት ልግስናዋም ገደብ የለውም፣ለማንም አታዳላም፣ሴት፣ወንድ፣ሙስሊም፣ክርስቲያን፣ብሔር አትመርጥም።
~የብልህ ሞኝም ናት።
#ተፈጥሮ እስካልገደባት ድረስ ብርሃኔን ሙቁ፣ ከጨለማም ውጡ፣ ደስተኞችም ሁኑ ብላ ለመላው ዓለም ብርሃኗን ለመለገስ በጥዋቱ በወጣች ጊዜ!
~ይሄው እንደምታዩት እንደነገሩ በተደረደሩት ድንጋዮች መፈተኗ አልቀረም።
#ይህ የፈተናዋ ጊዜ ግን የፀሐይ ጥንካሬን አይበግረውም ከሰዓታት በኃላ ይበልጥኑ ብርትታ እንድትወጣ ይረዳታል እንጂ!
ዛሬ ይህ ሰውየ ምን ነካው ከጥበብ ዓምድ ወጣሳ ትሉ ይሆን ይሆናል ?!እኔ በጣም ሰላም ነኝ።
#ሰይጣን_በሰዎች_ላይ_አድሮ_ሊጎዳኝ_ቢሞክርም_እግዚአብሔር_እስካልፈቀደ_ድረስ_በሂወት_እኖራለሁ !!!
#ነገር ግን ይህ ምክር ትልቅ ነው።
~በዙርያችሁ ያሉ ሰዎች ሁሉ የዋህ እንደ እርግብ ብልህ እንደ እባብ ሁናችሁ ጠብቋቸው።
~የእናንተ ብርሃን ሲታያቸው ለእነሱም እያበራቹላቸው እንደሆነ አያስተውሉም እና ተጠንቀቁ።
~ሁሌም እንደ ፀሐይ ብርሃን ብሩህ ሁኑ።
~ፀሐይ ዛሬ መሽቶብኝ ጨልሚያለው ብላ በበነጋታው ሳትወጣ አታድርም እንደ አዲስ አንፀባራቂ ኃይል ተጎናጽፋ ትወጣለች እንጂ።
~ከስር ያስቀመጥኳቸው የተደረደሩ ድንጋዮች ግን የራስ መተማመን እስከሌላቸው ድረስ እንዲሁ ተደራርበው የፀሐይ ብርሃን ለመከለል ይሞክራሉ።
#ይህ ራስ ወዳድነት ነው።
#ይህ አለማስተዋልን ያመላክታል።
#ይህ ቅናት የፈጠረው ተንኮል ነው።
#ይህ በራስን አለመተማመን ነው።
#ይህ ከጥበብ የራቀ ደካማ ሀሳብ ነው።
~እነዚህን ሃሳቦች ሰንቆ ጉዞ የጀመረ ሰው እንደሆነ ግን ጊዜያዊ ከሆነ ጥቅም በቀር ሃሳቡ እያደረ እራሱን እንደሚጥለው እርግጥ ነው።
~በጸሎት፣በጥበብ፣በሃሳብ፣በምግባር፣በእውቀት፣ጠንክሩ ሙሉ ሁኑ ኢትዮጵያን የሚያንጽ፣ሰላም የሚፈጥር፣ወዳጃችሁን የሚያስደስት፣ ሰዎችን የሚያነቃ ነገር አድርጋችሁ በሰዎች ደስታ ተደሰቱ።
~ይህ ድህረገጽ አያሌ ጥበበኞችን አንቅቷል፣የብዙ ሰዎች እንጀራም ከፍቷል ፣እንደ እግዚአብሔር ቸርነት የብዙ ሰዎች ሕይወትም ታድጓል።
#ዓላማውም ለዚሁ ነው።
60% ሀሳቤ ተሳክቶልኛል።የቀረውም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከፍጻሜ እናደርሰዋለን። ይህም በእናንተ ትጋት እና ድጋፍ እንደሆነ አልጠራጠርም።
~እኔ፣እኛ በዙርያችን ላሉ ሰዎች ሁሉ እንደ ፀሐይ ከለላ እንሁን።
#አምደብርሃን ይትባረክ !!!
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰዓት ከስር ባለው ቁጥር ይደውሉልኝ።
#0918834904
መልእክት ለማስቀመጥ @merigetaamedeberhan