Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የ2026 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ (2026 African Impact Award) የክብር ምሽትን አብረው ለማሳለፍ ይፈልጋሉ?
በዝግጅቱ ላይ የእራት ግብዣ፣ የሙዚቃ ዝግጅት፣ የክብር ዘበኞች ትርኢት እና የዋናው ዝግጅት ተሻጋሪ ለውጥ ያመጡና ተፅዕኖ የፈጠሩ ተሸላሚዎች ዕውቅና አሰጣጥ ይከናወናል።
የተዘጋጁት የትኬት ቁጥሮች ውስን ሲሆኑ፤ ከሽያጩ የሚገኘው ገቢ በሙሉ ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍ ይውላል።
ቀን፦ እሁድ፣ ጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም (October 11, 2026)፣ ሰዓት፦ ከምሽቱ 11:30 (5:30 PM)
ቦታ፦ ሜትሮ ፖይንትስ ሆቴል (Metro Points Hotel)፣ ሜሪላንድ - 8500 Annapolis Road, New Carrollton, MD 20784.
ለበለጠ መረጃ እና ትኬት ለመግዛት፦ https://www.eventbrite.com/e/2001663051069?aff=oddtdtcreator