#ይሸለሙ በየሳምንቱ ቅዳሜ እንደምናደርገው ለማስታወሻ የሚሆን የመሠረት ሚድያ ሎጎ የታተመበትን ኩባያ (mug) ለማግኘት እስካሁን ከሰሟቸው የሀሰተኛ መረጃዎች በቀዳሚነት የሚያስታውሱትን ያጋሩን፣ መረጃው የተሳሳተ እንደሆነ ሲረዱ የነበርዎትን ስሜትም ጨምረው በዚህ የፌስቡክ ሊንክ ኮመንት ላይ ያካፍሉን (https://www.facebook.com/61562533862014/posts/pfbid09GtLiiRE8wDJ1uNYzAbCke3WePDUCChR2pX16kPd7FLPA8uBghgcBkHWhzEocQ1ul/)
*** ይህ ውድድር በየሳምንቱ ቅዳሜ ይካሄዳል፣ በየሳምንቱ የ mug ሽልማት ይሰጣል። መልካም እድል!
መረጃን ከመሠረት!
@MeseretMedia
*** ይህ ውድድር በየሳምንቱ ቅዳሜ ይካሄዳል፣ በየሳምንቱ የ mug ሽልማት ይሰጣል። መልካም እድል!
መረጃን ከመሠረት!
@MeseretMedia