ጠ/ሚር አብይ ማስክ አርገው በመኪና ሲዞሩ እሳቸው መሆናቸውን ሳያውቁ ሊፍት የተሰጣቸው አዛውንቶች ምን አሏቸው? ቲክቶክ በወጣቱ ላይ ያመጣው ጣጣ
የዜና አርዕስት:
1. ከሰሞኑ ጠ/ሚር አብይ አህመድ ማስክ አድርገው እየተዟዟሩ ህዝብን ሲያናግሩ ምን ምላሽ እንደተሰጣቸው መረጃ ይዘናል
2. "ኤርትራዊ ነን ብለን እንግሊዝ ገባን" ብለው ቲክቶክ ላይ የተናገሩ ኢትዮጵያውያን ከሀገሪቱ እንዲባረሩ ጥሪ ቀረበ
3. አዲስ አበባ ቦሌ አየር ማረፊያ ተይዞ የጉቦ ገንዘብ አምጣ የተባለ ተጓዥ ሁለት ቀን ኤርፖርት ታስሮ እንደተለቀቀ ተናገረ
4. ኢትዮጵያን በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ያደርጋታል የተባለለት የድንጋይ ከሰል ፕሮ...