💭 አስደሳች ዜና ለጅግጅግ ሙስሊሞች በሙሉ...
🚨 በአላህ ፍቃድ ዛሬ እለተ ሀሙስ « 05-06-2017 » ከሱና መስጂድ በመነሳት ታላቁ እና ተወዳጁ ኡስታዛችን...
🎙 ኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀውና...
...ወደ ውቢቷ ከተማ ጅግጅግ በመሄድ ጣፋጭ በሆነው አንደበቱ የደርስ እና የሙሓደራ ፕሮግራም የሚሰጥ ይሆናል።
✅ የደርስ ፕሮግራም ⤵️
📚ኪታብ ተስቢዑል ቁርዓን ከፈጅር ሰላት ቡሓላ...
📚 ኪታብ መጃሊሱ ረመዷን ከዙህር ሰላት ቡሓላ...የሚሰጥ ይሆናል።
🤝 በመሆኑም ጅግጅጋ ያላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ ይህንን ፕሮግራም
“እንድትሳተፉ ከወዲሁ ጥሪያችንን አስተላልፈናል”
✍ ቀሪውን ፕሮግራም በጊዜው የምናሳውቃችሁ ይሆናል እስገዛው ይህንን ፕሮግራም ተሳተፉ
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/17431