✍ሁዘይፋ ኢብኑል የማን ረዲየ አሏሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል፡-
🔘❝በመጀመሪያ ከዲንህ የምታጣው "ኹሹዕ"ን ነው።
☑️ በመጨረሻም ከዲንህ የምታጣው ሶላትን ነው።
📝 ከሰጋጆችም ብዙዎቹ መልካም የሌላቸው ይሆናሉ ወደ ጀመአ መስጂድም ትገባለህ ከእነርሱም ውስጥ ኹሹዕ ያለውን ሰው እስከምታጣ ድረስ ይቃረባል።
📚مدارج السالكين (١ / ٥٢٢)
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17501