#ሐዘን — የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመጀመሪያው ርዕሰ መሥተዳድር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
የኢፌዲሪ መንግስት ሲደራጅ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመጀመሪያው ርዕሰ መሥተዳድር በመሆን ያገለገሉትና ሙሉ ዘመናቸውን ለህዝቦች ነፃነት እና እኩልነት ሲታገሉ የኖሩት ክቡር ኣቶም ሙስጦፋ አርፈዋል። በክልሉ ሕዝቦች የነፃነት ትግል ውስጥ እጅግ ውድ የሆነ ዋጋ ከከፈሉ የነፃነት አርበኞች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሱ ናቸው በማለት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እውቅና ሰጥተዋቸዋል፡፡
እኛ አፍሪካውያን “ሽማግሌ ሲሞት ላይበራሪ እንደተቃጠለ ይቆጠራል —When an old man dies a library burns” የሚል ዝነኛ አበባል አለን። ክቡር አቶ ኣቶም በረዥም የህዝቦች የነጻነትና እኩልነት ትግል ውስጥ ያሳለፉትን ታሪክ ሊነግሩን በሚችሉበት ወቅት ማጣታችን ያሳዝናል።
ለክቡር ኣቶም ሙስጦፋ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች እንዲሁም ለቀድሞ ስራ ባልደረቦቻቸው ሰቦቻቸውና መፅናናትን እመኛለሁ።
@marakinews