✞ የምስራች ደስ ይበለን ✞
የምስራች ደስ ይበለን (፪)
የዓለም መድኃኒት ተወለደልን
የምስራች ደስ ይበለን
ኢየሱስ የዓለም ቤዛ(፪×)
የዓለም ቤዛ(፫×) ለኛ ተወለደልን
/አዝ = = = = =
ንጉሥ ሄሮድስ ይህን ሲሰማ(፪×)
ፈልጋችሁ አምጡት በቀን በጨለማ(፪×)
/አዝ = = = = =
ሰብዐሰገል እንደታዘዙት(፪×)
በኮከብ ተመርተው ህፃኑን አገኙት(፪×)
/አዝ = = = = =
ሰገዱለት ከመሬት ወድቀው(፪×)
ወርቅ እጣን ከርቤውን በረከቱን ሰጥተው(፪×)
👉 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═══●◉❖◉●═══✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═══●◉❖◉●═══✞╝
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
የምስራች ደስ ይበለን (፪)
የዓለም መድኃኒት ተወለደልን
የምስራች ደስ ይበለን
ኢየሱስ የዓለም ቤዛ(፪×)
የዓለም ቤዛ(፫×) ለኛ ተወለደልን
/አዝ = = = = =
ንጉሥ ሄሮድስ ይህን ሲሰማ(፪×)
ፈልጋችሁ አምጡት በቀን በጨለማ(፪×)
/አዝ = = = = =
ሰብዐሰገል እንደታዘዙት(፪×)
በኮከብ ተመርተው ህፃኑን አገኙት(፪×)
/አዝ = = = = =
ሰገዱለት ከመሬት ወድቀው(፪×)
ወርቅ እጣን ከርቤውን በረከቱን ሰጥተው(፪×)
👉 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═══●◉❖◉●═══✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═══●◉❖◉●═══✞╝
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ