✞ ተባረኩኝ ጠራኝ ፀሎቷ ✞
ተባረኩኝ ጠራኝ ፀሎቷ
ልሳለማት ልሂድ ከቤቷ
ፍቅሯ ልዮ ነው ደግነቷ❨፪×❩
እናቴ አርሴማ ሰማዕቷ❨፪×❩
እግሩ ያነከሰ ክንዱ የዛለበት
ደስታ የራቀው ሰው ህመም የፀናበት
ልብ የደከመ መንገድ የጠፋበት አፍሮ አይመለስም ደጅሽ የመጣ ዕለት
/አዝ = = = = =
ያንሁሉ ቁልቁለት ያንሁሉ ጋራ
እንዴት ልጓዝ ብዬ ስፈራ ስፈራ
ድረሽልኝ ብዬ ላንቺ ስናገር
እንደ እንቦሳ ጥጃ እዘለው ጀመረ
/አዝ = = = = =
ላይድን መቼ መጣ ላይለቀው ችግሩ
አንቺስ መች ልትጠሪው ሲነሳ ካገሩ
አቤት ቃልኪዳንሽ እንዴት ይገለፃል
አምኖ የመጣ ሰው ድኖ ተመልሷል
/አዝ = = = = =
የውስጥ ደዌውን ህመሙን ደብቆ
ገስግሶ የመጣ ካለሽበት ዘልቆ
ድኖ ተመለሰ ዝናሽን አሰማ
ሰማዕቷ እናቴ እያለሽ አርሴማ
/አዝ = = = = =
አንደበትም ስጥቶኝ እመሰክራለሁ
በሶስት ፍሬ ቆሎ ስታድኚ እያሁ
ነግሬሽ ነበረ ችግሬን በሙሉ
አላሳፈርሽኝም ተፈታልኝ ሁሉ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞════●◉❖◉●════✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞════●◉❖◉●════✞╝
✍ ወድሰኒ
ተባረኩኝ ጠራኝ ፀሎቷ
ልሳለማት ልሂድ ከቤቷ
ፍቅሯ ልዮ ነው ደግነቷ❨፪×❩
እናቴ አርሴማ ሰማዕቷ❨፪×❩
እግሩ ያነከሰ ክንዱ የዛለበት
ደስታ የራቀው ሰው ህመም የፀናበት
ልብ የደከመ መንገድ የጠፋበት አፍሮ አይመለስም ደጅሽ የመጣ ዕለት
/አዝ = = = = =
ያንሁሉ ቁልቁለት ያንሁሉ ጋራ
እንዴት ልጓዝ ብዬ ስፈራ ስፈራ
ድረሽልኝ ብዬ ላንቺ ስናገር
እንደ እንቦሳ ጥጃ እዘለው ጀመረ
/አዝ = = = = =
ላይድን መቼ መጣ ላይለቀው ችግሩ
አንቺስ መች ልትጠሪው ሲነሳ ካገሩ
አቤት ቃልኪዳንሽ እንዴት ይገለፃል
አምኖ የመጣ ሰው ድኖ ተመልሷል
/አዝ = = = = =
የውስጥ ደዌውን ህመሙን ደብቆ
ገስግሶ የመጣ ካለሽበት ዘልቆ
ድኖ ተመለሰ ዝናሽን አሰማ
ሰማዕቷ እናቴ እያለሽ አርሴማ
/አዝ = = = = =
አንደበትም ስጥቶኝ እመሰክራለሁ
በሶስት ፍሬ ቆሎ ስታድኚ እያሁ
ነግሬሽ ነበረ ችግሬን በሙሉ
አላሳፈርሽኝም ተፈታልኝ ሁሉ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞════●◉❖◉●════✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞════●◉❖◉●════✞╝
✍ ወድሰኒ