✞ ጥር ፳፩ ቀን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ ማርያም ድንግል የዕረፍቷ መታሰቢያ በዓል ነው ✞
# ቅዱስ ዳዊትም በመዝሙሩ #
በከመ ሰማዕነ ከማሁ ርኢነ
በሀገር እግዚአ በሀገረ አምላክነ
እግዚአብሔር ሣረራ ለዓለም
እንደ ሰማን እንዲሁ አየን
በሠራዊት ጌታ ሀገር በአምላካችን ከተማ
እግዚአብሔር ለዘላለም ያጸናታል
✣ ጠቢበ ጠቢባን መፍቀሬ ጥበብ አቡሃ ለእግዝእትነ ማርያም ወልደ ዳዊት ቅዱስ ሰሎሞን በመኃልይ ድርሰቱ ✣
ይእተ ጊዜ ረከብኩ ዘአፍቀረት ነፍስየ አኀዝክዎ ወኢየኀድጎ እስከ ሶበ አባእክዎ ውስተ ቤተ እምየ
ነፍሴን የወደደችውን አገኘሁት
እቅፍ አድርጌም ያዝሁት
ወደእናቴም ወደ ወላጆቼም እልፍኝ
✥ ቅዱስ ያሬድም በድርሰቱ ✥
ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የአጽብ ለኵሉ
ሞት ለሚሞት ሰው የተገባ ነው የድንግል ማርያም ሞት ግን ከኹሉም እጅግ ይደንቃል
" ጊዜ ዕረፍታ ለሶልያና ወረደ ወልድ እምዲበ ልዕልና " እንዳለ ደራሲ
✣ አባ ጊዮርጊስም በድርሰቱ ✣
ለጸአተ ነፍስኪ ዛቲ እምዓለም ሥጋ መዋቲ አንቲ ወለተ ለማቲ በስብሐት ዘትትአኰቲ በሰጊድ ስላም
❖ የመልክዐ ማርያም ደራሲ አፄ ናዖድም ❖
ሰላም ለግንዘተ ሥጋኪ በእደ ሐዋርያት አርጋብ በአፈወ ዕፍረት ቅድው ዘአሳብ ሤጡ ዕፁብ ማርያም ድንግል ወለተ ኀሩያን ሕዝብ ረሰይኩኪ እግዝእትየ ህየንተ እም ወአብ ይሕጽነኒ ከመ ጥብ ፍቅርኪ ሐሊብ
✟ አባ ሕርያቆስም በቅዳሴ ማርያም ላይ ✟
ናጥሪ እነከ አርምሞ ወትዕግሥተ ከመ ማርያም እስመ ወደሳ እግዚእነ እንዘ ይብል ማርያምሰ ኀረየት መክፈልተ ሠናየ ዘኢየኀይድዋ
ጥር ፳፩ በዓለ ዕረፍታ ለእግዝእትነ ማርያም (አስተርእዮ ማርያም)
✍️ መነ ትብል ርእስከ ✍️ ፳፻፲፯ ዓ.ም